በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በኮቪድ 19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ የትምህርት ስራ ጀመረ።

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በኮቪድ 19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ የትምህርት ስራ እንዲጀመር ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ለመልሶ ቅበላው ሰራ ዩኒቨርሲቲው የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ሲያደርግ የቆየና ይህንንም የቅድመ ዝግጅት ስራውን የሚገመግም የባለሙያዎች ቡድን ከሳይንስና ከፍቸኛ ትምህርት ሚ/ር መጥቶ በአሁን ሰአት እየገመገመ ይገኛል ።በመሆኑም መላው የዩኒቨርስቲው መምህራን መስከረም 25 /2013 አ/ም በየትምህት ክፍሎቻችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን ።