Caption Here

Blog Full Both Sidebar

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 10ኛውን አመታዊ አገራዊ የምርምር ጉባኤውን እያካሄደ ሲሆን በምርምር ጉባኤው 60 ጥናታዊ ጽሁፎች እንደሚቀርቡም ታውቋል ፡፡ ከጥናታዊ ጽሁፎቹ 30 የሚሆኑት የጉባኤው አዘጋጅ በሆነው ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ቀሪዎቹ 30 ጽሁፎች ደግሞ ከተለያዩ የአገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በመጡ ተመራማሪዎች በመቅረብ ላይ ይገኛል ፡፡
Read More
ግንቦት 24/2013 ዓ/ም ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡በመማር ማስተማር፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት በተለይ ሰላማዊ መማር ማስተማሩን ስራ በማስቀጠል ረገድ አጋዥ በሆኑ ጉዳዮች ፣በተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት በማተኮር ምልታ እያደረገ ሲሆን በመጀመሪያው ቀን ውሎው ከዩኒቨርሲቲውን ከፍተኛ አመራር እስከ ተማሪዎች ተወካዮች ድረስ ውይይት ያደረገ ሲሆን የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር...
Read More
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ለሚገኙ የአስተዳር ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው የካይዘን ስልጠና ተጠናቀቀ ፡፡
Read More
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በኮቪድ 19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ የትምህርት ስራ እንዲጀመር ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ለመልሶ ቅበላው ሰራ ዩኒቨርሲቲው የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ሲያደርግ የቆየና ይህንንም የቅድመ ዝግጅት ስራውን የሚገመግም የባለሙያዎች ቡድን ከሳይንስና ከፍቸኛ ትምህርት ሚ/ር መጥቶ በአሁን ሰአት እየገመገመ ይገኛል ።በመሆኑም...
Read More
A wonderful serenity has taken possession of my entire soul, like these sweet mornings of spring which I enjoy with my whole heart. I am alone, and feel the charm of existence in this spot, which was created for the bliss of souls like mine....
Read More
1 2 3 4 5 6