ዜና እረፍት

በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የፋርማሲ ትምህርት ክፍል 5ኛ አመት ተማሪ የሆነችው ተማሪ ፍሬህይወት መንግስቱ ባደረባት ህመም ቤተሰቦቿ አካባቢ በህክምና ስትረዳ ቆይታ ህዳር 16/2012ዓ/ም ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች ፡፡ መላው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በተማሪዋ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቿ እንዲሁም ለክፍል ጓደኞቿ በሙሉ መጽናናትን ይመኛል፡፡
ፈጣሪ ነፍስዋል በገነት ያኑር አሜን!
የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ