Uncategorized

Category

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር ዋቆ ገዳ በሁለት ዙር ሲሰጥ የቆየዉ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ፍጹም ሰላማዊ በሆነና ከኩረጃ በጸዳ መልኩ ዛሬ መጠናቀቁን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንቱ ፈተናዉ ከተቀመጠለት ሀገራዊ ተልእኮ አንጻር ግቡን እንዲመታ ርብርብ ላደረጉ አካላት የዩኒቨርሲቲው አመራር ፤ የጸጥታ አካላት ፤ የፈተና አስተባባሪዎች ፤ ችፎች ፤ ፈታኞች ፤ የመንግስት አካላት ፤ የዩኒቨርሲቲው ድጋፍ...
Read More
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ የአማን ካምፓስን ጨምሮ 1,290 ተማሪዎችን በደማቅ ስነ ስርዓት ለ16ኛ ጊዜ አስመርቋል። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ሚቴዩ ፣ሰኔ 27/2016 ዩኒቨርስቲው በዋናዉ ግቢ ከአራት ኮሌጆችና ከአንድ ትምህርት ቤት ቁጥራቸው 1,111 የቅድመ ምረቃ እንዲሁም በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች የተማሩ 179 የድህረ ምረቃ ፕሮግራም በድምሩ 1,290 ተማሪዎችን በዛሬው እለት አስመርቋል። በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ክቡር አምባሳደር አል ቡሲራ ባስኑር...
Read More
በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየዉ የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ዛሬ በስኬት ተጠናቋል ። *** ሚቴዩ ፣ሐምሌ 5/2016 በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በሁለት የፈተና መስጫ ጣብያዎች ላለፉት ሦስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የ2016 የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና በዛሬዉ ዕለት በስኬት ተጠናቋል ። በዚህ የመጀመሪያው ዙር 6,300 በላይ የማህበራዊ...
Read More
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላና የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ኦርየንቴሽን መርሃግብር ተካሂዷል። 08/11/2016 ዓ/ም – ሚቴዩ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በዛሬዉ እለት ”የምትተክል አገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል በአገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር አካል የሆነዉን የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላና የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና አሰጣጡ ዙሪያና ሊከተሉአቸዉ ስለሚገቡ መመሪያዎች ኦርየንቴሽን ተሰጥቷል።...
Read More
(ሚቴዩ የካቲት 28/2014 ዓ/ም)፡- ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የረጅም ጊዜ የብድር አገልግሎት ከኦሮሚያ ባንክ ጋር ተፈራረመ፡፡ ዩኒቨርሲቲው መላውን መምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የረጅም ጊዜ ብድር አገልግሎት አስመልክቶ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አህመድ ሙስጠፋ ሲገልጹ ከኦሮሚያ ባንክ ጋር ሌሎች ባንኮችም ተመሳሳይ አገልግሎት ለመስጠት መቅረባቸውን ገልጸው በኦሮሚያ ባንክ በኩል የቀረበው አማራጭ የተሻለ በመሆኑ ስምምነት መፈረሙን ተናግረዋል፡፡...
Read More
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ 5 የቅድመ እና 2 የድህረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞችን ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ ፡፡የካቲት 1/2014 ዓ/ም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡*********************************************************************************የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት እጩ ዶ/ር ካሳሁን ሙላቱ እንደተናገሩት የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በትላንትናው እለት ከተመለከታቸው አበይት አጀንዳዎች የተለያዩ የትምህር ፕሮግራሞችን ጥናት ላይ በመመስረት በገበያ ላይ ያላቸውን ተፈላጊነት በማጤን የቀረቡትን አዳዲስ የትምህርት ፕሮግራሞችን ለመክፈት በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ማስጸደቅ አንደኛው እንደሆነ...
Read More
Trending MizanTepi University Senate has begun to discuss various agendas. Trending MizanTepi University Senate has begun to discuss various agendas. Monday, February 7, 2022. Mizan-Tepi University Light of the Green Valley! read More
Read More
Shonga Enterprise Good News Shonga Enterprise is Officially Launched በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ “ሾንጋ ኢንተርፕራይዝ” በይፋ ወደ ስራ ለመግባት የሚያስችሉትን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ማጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ ጥር 26/2014ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከሚሰጡት አገልግሎት ጋር ተያያዥ በሆነ መልኩ ገቢ ሊያገኙ የሚችሉባቸውን አገልግሎቶች በመስጠት የገቢ አቅማቸውን ለማሳደግ፤ ከሚገኘውም ገቢ ዓላማቸውን ከግብ ለማድረስ ከተሰጣቸው ተልዕኮ ጋር ተያያዥ ሥራዎችን ለመስራት እንዲያስችል በገቢ...
Read More
ሰኔ 9/2013 ዓ/ም ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፡፡የኢፌዲሪ ሰላም ሚኒስቴር ከአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ለተውጣጡ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዘርፎች፣ በስራ ፈጠራ ሌሎች ተግባራት ስልጠና እንዲያገኙ አድርጎ ለዚሁ የተቀደሰ ዓላማ ወደ ተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ማሰማራቱ የሚታወቅ ሲሆን እነዚህ ወጣቶች በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲና አካባቢዋ ከመጡ ወዲህ የተለያዩ የበጎ ፈቃድ ስራዎች በማከናወን ላይ ናቸው ፡፡
Read More
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ፓናል ውይይት አካሄደ። ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ፓናል ውይይት አካሄደየሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊነት ኮሌጅ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች በሚል ርዕሰ-ጉዳይ በቅርቡ በህዝበ-ውሳኔ ለማጽደቅ ዝግጅት በማድረግ ላይ ካለው ከደቡብ ምዕረብ ክልል 5 ዞኖችና ከአንድ ልዩ ወረዳ ከተውጣጡ ከፍተኛ አመራሮች ሰኔ 8/2013 ዓ/ም...
Read More
1 2