Caption Here

Blog Full Both Sidebar

A wonderful serenity has taken possession of my entire soul, like these sweet mornings of spring which I enjoy with my whole heart. I am alone, and feel the charm of existence in this spot, which was created for the bliss of souls like mine....
Read More
(ሚቴዩ የካቲት 28/2014 ዓ/ም)፡- ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የረጅም ጊዜ የብድር አገልግሎት ከኦሮሚያ ባንክ ጋር ተፈራረመ፡፡ ዩኒቨርሲቲው መላውን መምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የረጅም ጊዜ ብድር አገልግሎት አስመልክቶ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አህመድ ሙስጠፋ ሲገልጹ ከኦሮሚያ ባንክ ጋር ሌሎች ባንኮችም ተመሳሳይ አገልግሎት ለመስጠት መቅረባቸውን ገልጸው...
Read More
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ 5 የቅድመ እና 2 የድህረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞችን ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ ፡፡የካቲት 1/2014 ዓ/ም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡*********************************************************************************የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት እጩ ዶ/ር ካሳሁን ሙላቱ እንደተናገሩት የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በትላንትናው እለት ከተመለከታቸው አበይት አጀንዳዎች የተለያዩ የትምህር ፕሮግራሞችን ጥናት ላይ በመመስረት በገበያ ላይ ያላቸውን ተፈላጊነት በማጤን...
Read More
Trending MizanTepi University Senate has begun to discuss various agendas. Trending MizanTepi University Senate has begun to discuss various agendas. Monday, February 7, 2022. Mizan-Tepi University Light of the Green Valley! read More
Read More
Shonga Enterprise Good News Shonga Enterprise is Officially Launched በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ “ሾንጋ ኢንተርፕራይዝ” በይፋ ወደ ስራ ለመግባት የሚያስችሉትን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ማጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ ጥር 26/2014ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከሚሰጡት አገልግሎት ጋር ተያያዥ በሆነ መልኩ ገቢ ሊያገኙ የሚችሉባቸውን አገልግሎቶች በመስጠት የገቢ አቅማቸውን ለማሳደግ፤ ከሚገኘውም ገቢ ዓላማቸውን...
Read More
ሰኔ 9/2013 ዓ/ም ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፡፡የኢፌዲሪ ሰላም ሚኒስቴር ከአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ለተውጣጡ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዘርፎች፣ በስራ ፈጠራ ሌሎች ተግባራት ስልጠና እንዲያገኙ አድርጎ ለዚሁ የተቀደሰ ዓላማ ወደ ተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ማሰማራቱ የሚታወቅ ሲሆን እነዚህ ወጣቶች በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲና አካባቢዋ ከመጡ ወዲህ የተለያዩ...
Read More
1 2 3 6