Caption Here

Blog Full Both Sidebar

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ፓናል ውይይት አካሄደ። ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ፓናል ውይይት አካሄደየሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊነት ኮሌጅ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች በሚል ርዕሰ-ጉዳይ በቅርቡ በህዝበ-ውሳኔ ለማጽደቅ ዝግጅት በማድረግ ላይ ካለው ከደቡብ ምዕረብ ክልል 5...
Read More
የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል በ10 ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መንግስት ለከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የሰጠዉን ትኩረት እና ሌሎች መልካም አጋጣሚዎችን በመጠቀም፣ የዉስጥ ደካማ ጎኖችን በመቅረፍ እና ጠንካራ ጎኖቹን የበለጠ በማሳለጥ የዩኒቨርሲቲውን ራዕይ ለማሳካት የተዘጋጀውን የ10 ዓመት ስትራቴጅክ ዕቅድ ሰኔ 7 ቀን 2013 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው...
Read More
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በሚዛን አማን ከተማ ውስጥ የሚሰራ የ4.4 ኪሎ ሜትር የመንገድ መብርት ዝርጋታ ፕሮጀክት አጀማመር ስነ-ስርዓት ተደረገ ፡፡ ሰኔ3/2013 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡በከተማው ልዩ መጠሪያው ከሸኮ በር እስከ አማን ታፍ ነዳጅ ማደያ ድረስ ያለውን የ4.4 ኪሎ ሜትር የመንገድ መብራት...
Read More
Mizan Tepi University has provided three grain mills for the associations of three woredas at Bench-sheko zone
Read More
Each semester existing students are required to register for classes for the next semester. The registration is held in the respective college office of students’ Affairs. To register for classes, students should collect three copies of registration slips from the respective department and complete the...
Read More
1 2 3 4 6