Caption Aligned Here

Blog Full Right Sidebar

በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየዉ የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ዛሬ በስኬት ተጠናቋል ።

በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየዉ የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ዛሬ በስኬት ተጠናቋል ። *** ሚቴዩ ፣ሐምሌ 5/2016 በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በሁለት የፈተና መስጫ ጣብያዎች ላለፉት ሦስት...
Read More

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላና የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ኦርየንቴሽን መርሃግብር ተካሂዷል።

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላና የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ኦርየንቴሽን መርሃግብር ተካሂዷል። 08/11/2016 ዓ/ም – ሚቴዩ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በዛሬዉ እለት ”የምትተክል አገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል...
Read More

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የረጅም ጊዜ የብድር አገልግሎት ከኦሮሚያ ባንክ ጋር ተፈራረመ

(ሚቴዩ የካቲት 28/2014 ዓ/ም)፡- ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የረጅም ጊዜ የብድር አገልግሎት ከኦሮሚያ ባንክ ጋር ተፈራረመ፡፡ ዩኒቨርሲቲው መላውን መምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የረጅም ጊዜ ብድር አገልግሎት አስመልክቶ የዩኒቨርሲቲው...
Read More

2 Good News ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ 5 የቅድመ እና 2 የድህረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞችን ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ 5 የቅድመ እና 2 የድህረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞችን ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ ፡፡የካቲት 1/2014 ዓ/ም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡*********************************************************************************የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት እጩ ዶ/ር ካሳሁን ሙላቱ እንደተናገሩት የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በትላንትናው...
Read More

Trending MizanTepi University Senate has begun to discuss various agendas. Monday, February 7, 2022. Mizan-Tepi University Light of the Green Valley!

Trending MizanTepi University Senate has begun to discuss various agendas. Trending MizanTepi University Senate has begun to discuss various agendas. Monday, February 7, 2022. Mizan-Tepi University Light of the Green...
Read More
1 2 3 4 5 6 10