Caption Aligned Here

Blog Full Right Sidebar

Mizan Tepi University supports the association of elders in three woredas.

Mizan Tepi University has provided three grain mills for the associations of three woredas at Bench-sheko zone
Read More

Admissions

Each semester existing students are required to register for classes for the next semester. The registration is held in the respective college office of students’ Affairs. To register for classes,...
Read More

10ኛው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አመታዊ አገራዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ በስኬት ተጠናቀቀ ፡፡

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 10ኛውን አመታዊ አገራዊ የምርምር ጉባኤውን እያካሄደ ሲሆን በምርምር ጉባኤው 60 ጥናታዊ ጽሁፎች እንደሚቀርቡም ታውቋል ፡፡ ከጥናታዊ ጽሁፎቹ 30 የሚሆኑት የጉባኤው አዘጋጅ በሆነው ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ቀሪዎቹ...
Read More

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ድጋፍና ክትትል ቡድን (supervision team) በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ/ም አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴን በመመልከት ላይ ነው፡፡

ግንቦት 24/2013 ዓ/ም ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡በመማር ማስተማር፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት በተለይ ሰላማዊ መማር ማስተማሩን ስራ በማስቀጠል ረገድ አጋዥ በሆኑ ጉዳዮች ፣በተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት በማተኮር ምልታ እያደረገ ሲሆን በመጀመሪያው ቀን ውሎው...
Read More

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ለሚገኙ የአስተዳር ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው የካይዘን ስልጠና ተጠናቀቀ ፡፡

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ለሚገኙ የአስተዳር ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው የካይዘን ስልጠና ተጠናቀቀ ፡፡
Read More
1 4 5 6 7 8 10